ፍቅር ዲዛይን በዱባይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ሲሆን በአዲስ አበባ፣ አሜሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ቢሮዎች ያሉት የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ባህላዊ ልብሶች ፤ የሀበሻ ልብሶች፣ ሹፎኖች ፣ የሀይማኖት መጽሃፎችን እና ሌሎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ እቃዎችን ይሸጣል።
በመላው አለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊ ደንበኞች በተመጣጣኝ ዋጋ አልባሳት እና ሌሎች ጥራት ያላቸውን እቃዎች እናቀርባለን። በላቀ የደንበኞች አገልግሎት መልካም ስም የገነባን ሲሆን ፤ ለድምበኞቻችን ምርጥ አገልግሎትን በመስጠት እንታውቃለን።